ኢሳትና ኦ ኤም ኤን ESAT/OMN በኢትዮጵያ ፈቃድ አገኙ

ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት ለሌሎች መብቶች መሰረት ነው ብሎ በማመን የኢትዮጵያ መንግስት ከዚህ ቀደም ተዘግተው የነበሩ OMN እና ESAT ጨምሮ 264 ድረ ገጾችና ብሎጎችን ከፍቷል፡፡የመረጃ ነፃነት ኃላፊነት የሚሰማው ዜጋን ከመፍጠር አንፃር ወሳኝ መሆኑንና የሀሳቦች ነፃ ገበያ ወደ እውነታ እንደሚወስድ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ በትዊተር ገጻቸው በኩል ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል፡፡

35853417_1974736789224854_3926776169373892608_n

Published by

Jano tube

Writer & Movie editor